ፓርክላንድ ኮሌጅ ለ3ኛ ዙር ለጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ አባላት የመሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ሰጠ
6 August 2022
ፓርክላንድ ኮሌጅ አርባምንጭ ለሶስተኛ ዙር ከጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ ለተውጣጡ አባላት የመሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ሰጠ። በእለቱም ለኮሌጁ ከመምሪያው ሀላፊዎች የምስጋና የምስክር ሰርተፍኬት ተበርክቷል።