ፓርክላንድ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ COC ያስመዘናቸው ተማሪዎች በሙሉ (100%) አለፉ

21 October 2022

ፓርክላንድ ኮሌጅ አርባምንጭ በዛሬው ዕለት ማለትም በቀን 11-02-2015 ዓ.ም COC ያስመዘናቸው ተማሪዎች በሙሉ (100%) በመሆኑም ኮሌጃችን የተሰማውን ደስታ ለመግለጽ ይወዳል።