ፓርክላንድ ኮሌጅ አርባ ምንጭ ከ350 በላይ ተማሪዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ አስመረቀ
2 September 2023
ፓርክላንድ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በደረጃ አራት በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በዲፕሎማ መረሀ ግብር ያሰለጠናቸውን 350 ተማሪዎችን አስመርቋል።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአርባምንጭ ከተማ ከንቲባ አቶ ገዛኸኝ ጋሞን፣ የጋሞ ዞን ቴክኒክና ሞያ ትምህርትና ስልጠና መምሪያ ሃላፊንን
ጨምሮ የዞን፣ የከተማ አመራሮች እና የጋሞ አባቶች ተገኝተዋል።















